7visningarዝንጀሮው ኮኮ ከሚወደው የማንጎ ዛፍ ላይ ተንሸራቶ ወረደና ዛሬ ቀኑ ነው ብሎ ጮኸ። የምኑ ቀን ስትል ፍየሏ ቲቲ እየጋለበች መጣችና ጠየቀችው። በዛፉ ላይ ካሉት ሁሉ ትልቁን ማንጎ የምበላበት ቀን ነዋ! አለ ዝንጀሮው ኮኮ። ኮኮ ከቅርንጫፉ ላይ ተንጠልጥሎ ወደነበረው በጣም ትልቅ ወርቃማ ማንጎ ወደ ላይ እጁን ቀስሮ አሳ