७पटक हेरिएकोዝንጀሮው ኮኮ ከሚወደው የማንጎ ዛፍ ላይ ተንሸራቶ ወረደና ዛሬ ቀኑ ነው ብሎ ጮኸ። የምኑ ቀን ስትል ፍየሏ ቲቲ እየጋለበች መጣችና ጠየቀችው። በዛፉ ላይ ካሉት ሁሉ ትልቁን ማንጎ የምበላበት ቀን ነዋ! አለ ዝንጀሮው ኮኮ። ኮኮ ከቅርንጫፉ ላይ ተንጠልጥሎ ወደነበረው በጣም ትልቅ ወርቃማ ማንጎ ወደ ላይ እጁን ቀስሮ አሳ